Maki_Kb_-_Denegete_-_ማኪ_ኬቢ_-_ደነገጠ_-_New_Ethiopian_Music_2021_-_ETHIOPIA_MUSIC||LYRICS
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሸበረ ውስጤማ
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሸበረ ውስጤማ
ያየምን ይል ይሆን የሰማ
ሺ ሰው በሞላበት ከተማ
ባንተ ፍቅር ልቤ ሲቀማ
ስስለው የኖርኩት አይነት
መች ሆነና ውበት
ምንህን ነው የወደድኩት
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሸበረ ውስጤማ
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሸበረ ውስጤማ
እትቱ በረደኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
ኧረረ በረደኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
እትቱ በረደኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
ኧረረ ናፈከኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሸበረ ውስጤማ
ደነገጠ ደነገጠ ልቤማ
ተሸበረ ተሸበረ ውስጤማ
እንጃ ምን አገኘኝ ዘንድሮ
አለት ያልኩት ልቤ ደንብሮ
ያመጣኛል ወደ አንተ አብርሮ
ለደግ ያርገው እንጂ ለጤና
ጉድ እስኪባል ክንፍ አልኩና
መውደዴን ወደድኩት ይሁና
እትቱ በረደኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
ኧረረ ናፈከኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
እትቱ በረደኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
ኧረረ ናፈከኝ ስልህ አትመጣልኝም ወይ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
ያየ ምን ይላል የኔንስ ነገር
አንተ ላይ ስሞት በድፍን ሀገር
ያየ ምን ይላል ከማዘን ሌላ
ልቤን ለሽሽት ጠቅልለህ ስበላ
ያየ ምን ይላል የኔንስ ነገር
አንተ ላይ ስሞት በድፍን ሀገር
ያየ ምን ይላል ከማዘን ሌላ
ልቤን ለሽሽት ጠቅልለህ ስበላ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
እንጃልኝ እኔ እንጃ
#nahomrecords #ethiopian_new_music #lyricvideo #neworomomusik
#hopeentertainment #lyrics #minewshewa #music #newethiopiamusic #abelbrehanu
#sifuonebs #mrbest #abrellohd #babi #ebs #newlyrics #LafetaTube #አቦጊዳ
#ላፍታቲዮብ #Amharicmusic #Ethiopiannewmusiclyrics
#Ethiopianmusic #Amharicmusic #Amharicsong
#Ethiopiannewmusiclyricsvideo #newmusic2022 #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopiannews #Ethiopiantoday #Ethiopianfashionshow #Ethiopianhistory #newamharicmusic