❤አገር እናት ናት!???????? ????????
ቀናቹ ያማረ የምታስቡት የሚሳካበት ጊዜ ይሁንላቹ
አቡሻ ነኝ ያላቹን አስተያየት Comment ላይ ፃፉልኝ በያላቹበት ይመቻቹ!
#Like_Subscribe_ማድረግ_አትርሱ
#habeshaweddings
ትልቅ መለዕክት ✍️
እውነተኛ ታሪክ ከ1እህታችን ከአረብ ሀገር ስደተኛ
የተወሰደ ዛሬ ለኔ በጣም ስለተመቸኝ ለእናንተም እንደሚመቻቹ እንደምትማሩበት አልጠራጠርም!!መልካም ንባብ።
ልጅቷ ተወልዳ ያደገችው ደቡብ ክልል ውስጥ ነው።የምትሰራው እንደሁሉም እህቶቻችን በስደት ዓለም በሰው ሀገር ነው።ይህ በእንዲህ እንዳለ 3 ዓመት ሆኗታል።ሀገር ለመመለስ 1 አመት ነው የቀራት። በዛች በቀረቻት አንድ አመት ከአንድ ልጅ ጋር በ FB ተዋውቃ ፍቅር ጀመረች። በጣም ወደደችው እሱም በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል።5 ወር ያህል አብረው ቆይተው ይደዋወላሉ ሀሳብ ይለዋወጠሉ ፎቷቸውን ይላላካሉ።
ልጁ ድምፁ፣የሚጠቀማቸው ቃላቶች!!!በቃ ሁሉ ነገሩ ለየት ያለ ነው።ልጅቷ ድምፁን ሳትሰማ ከዋለች ለሷ ከባድ ነው።ይሁን እንጂ አንድም ሙሉ ሰውነቱን አይታው ሰለማታውቅ ፎቶ ሲልክላት ከአንገቱ በለይ ነው ነገሩ ቢገባትም ግንኙነቷን ላለማቆም ተነሳች።
ልጁ አንድ ቀን ጠወት ላይ ደውሉ ትወጅኛለሽ አላት
ልጅቷ አዎ ለዘልዓለም እወድሐለው ብላ መለሰችለት
ልጁ ምንም ነገር ብታይብኝ አትለየኝም አላት
ልጅቷ አዎ አለች ልቧም ተረበሸ
ልጁ ትንሽ ቆይቶ የኔ ውድ እኔ መሄድ አልችልም ሁለቱም እግሬ በሽተኛ ነው አላት
ልጅቷ በዛን ሰዓት ሰማይ ወይ ምድር ቢውጣት ደስተኛ ነበረች????????????
ከድንጋጤዋ የተነሳ "እ እ እ እ እ እ ትድናለህ እንድ ቀን ብላ ስልኩን ዘጋች።በዚህ ሀሳብ ውስጥ 3 ወር ቆይት አንድ ነገር ወሰነች።ልጁን የፈጠረው እግዚአብሔር መልሶ ሊፈውሰው እና ሊያድነው ይችላል በዚህ ስበብ አልለየውም ብላ እራሷን አሳመነች።ከ1 ሳምንት በኅላ ወደ ሀገር ለመግባት ተነሳች።ማየት እንደምትፈልግ ነገረችው።ልጁም ደስ አለው ልጅቷም ሀገር ገባች ልክ እንደገባች ቤተሰቦቿን ትታ ወደ ነገራት ቤት ነበር የሄደችው።
ስትሄድ ማለትም በነገራት ቦታ ስትደርስ ቤቱ ልክ የሰርግ ቤት ነው እሚመስለው ግቢው በአበባ፣በሰው በተለያዩ ነገሮች አሸብርቋል። "ያ ፍቅረኛዋም ሁለቱ እግሮቹ የማይሰሩት ዝንጥ ያለ ሱፍ ለብሶ ነይ ብሎ አቅፎ አፈቅርሻለሁ" ፍቅርሽ የእውነተኛና የዘላለም መሆኑን ተረዳሁ እኔ ግን በሽተኛ አይደለሁም ቆሜ መሄድ እችላለሁ አንቺን ለመገመት ያደረኩት ነው አላት።ልጅቷ በደስታ እኔ እውነት ቢሆንም ላልተውህ ወስኜ ነበር የመጣሁት አለችው እንደምትማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ!!! እህቶቼ ወንድሞቼ???? ፍቅር ማለት
እውነተኛ የፈጣሪ ስጦታ ነው እና ስንወድ ስናፍቅር በንፁ ልባችን በማንነታች ለክተን እናፍቅር እንውደድ !!
ፍቅር ማለት እኮ ዘላለማዊ ሂወት ነው፣ምክንያት የለው ሰበብ የለው ደሀ ሀብታም ብሄር ዘር ገንዘብ ንብረት መልክ ቁመና አለባበስ ሙሉ ሰው አይን ስውር አካለ ጎዶሎ እረ.......ብዙ ማለት እንችላለን ግን ፍቅር ወረት ውሸት ክህት የሊለው ምንም ሚዛን ⚖️ የማይለካው ማንም የማይሸጠው????????የማይለውጠው #ፍቅር እውነት የፈጣሪ ስጦታ ነው። እና እኔ ምለው በዚህ አጋጣሚ፣ እህቴ????ፍቅርን በብልጭልጭ በአርቴፊሻን በንብረት በመልክ በአለባበስ በአቋም በሀብት አትለውጪው አትለኪው!!ፍቅር ፈጣሪ ዋጋ ለኛ ሲል ስለከፈለበት እኛም ዋጋ እንክፈል በማንነታችን እናፍቅር የእውነት ንፁ ልብ ይኑረን ፍቅር አሸናፊ ነው ተሸናፊ አይደለም
መልካምነት ታማኝነት ለራስ ነው እና!!
#abusha
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #eritrea #abel_birhanu #eritreanwedding #ethiopianwedding #SeifuFantahunShow Betty Sher - Gen | ቤቲ ሼር - ግን - Ethiopian Music 2022 (Official Video) Awtar Tv - Dagne Walle - Aba Siber - ዳኘ ዋለ - አባ ስበር - New Ethiopian Music 2021 (Official Video) Awtar Tv - Teref Kassahun (Kiya) Mare ጠረፍ ካሳሁን (ኪያ) ማሬ / ፅናት ተረፈን ፕራንክ እናደርጋለን ብለን ያላሰብነው ነገር ገጠመን | New Ethiopian Prank / Awtar Tv - Girma Tefera (Adera) ግርማ ተፈራ (አደራ) / እረኛዬ ምዕራፍ 3 ክፍል 12 - Eregnaye Season 3 Ep 12 / Arts Tv World / ebs tv
ለወላጅ እናትና ለሀገር እንዲህ አደረኩኝ አይባልም ... ወታደራዊ ስልጠናን ሁሉም ሰው ቢወስደው ብዬ እመኛለሁ ተዋናይት ናርዶስ አዳነ | Seifu on EBS / ስሞሸር በ 250 ሚዜዎች ነው...አላማውም...ወንድም ካሊድ ለገና 150 ቤቶችን ሰርቶ ሊያስረክብ ነው... / በሰበር ዜናዎች እታወቃለሁ ...ባለቤቴን አግባት ብላ የመረጠችልኝ ወላጅ እናቴ ናት...የበአል መዳረሻ ጨዋታ ከኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጋር / ለጊዜው ብቸኛ ነኝ....ሰው ጋኑንን አይሰብርም ጠላው ስላለቀ.... ድምፃዊ ዲበኩሉ ታፈሰ ጃኖ ባንድ / #Kana #Kana_Television #Kana_TV / Dir Ena Mag Episode 107 / Dir Ena Mag Episode 110 /
Maebel Episode 198 / Maebel Episode 199 / Maebel Episode 200 // ሚልኪያስ ጥዑምዝጊ - New Eritrean music 2022 -Milkyas Tiumzgi - ምናተይ -Mnatey - (Official video) / Rezene Alem - Kurae Eritreawi | ኩራዕ ኤርትራዊ ብ ረዘነ ኣለም - New Eritrean Music 2022 / Melake Abraham - Mendelay | መልኣከ ኣብርሃም (መንደላይ) - New Eritrean Music 2021 / Nehmiya Zeray - Chey Chey | ቸይ ቸይ ብ ነህሚያ ዘርኣይ / MEGARYA- Bereket Ogbamichael(BERAMU) SEB NERA /ሰብ ኔራ New Eritrean Tigrina music / #AraratEntertainment #eritreanmusic #mereb
ስነጥበበኛ መረብ እስቲፋኖስ ኣብ ኣስመራ ብምኽንያት ሓድሽ ዓመት ዝገበረቶ ንጥፈታት -Eritrean Artist Mereb Estifanos In Asmara 2022 / Nati TV - MesTa Hluf {መስጣ ሕሉፍ} - New Eritrean Movie Series 2022 - Part 6 / Aremawit New Eritrean Film Part 15 By Meron Michael chakur 2021 / NEW ERITREAN SERIES MOVIE 2021-DIHRITI FITSAME BY MUSIE GILE PART 16 - ተኸታታሊት / / HDMONA - Part 20 - ሰልሚ ሓሳብ ብ ሃብቶም ዓንደብርሃን Selmi Hasab by Habtom Andebrhan - / HDMONA -ጥምቀት ውሉድ ድምጻዊት ዳናይት ዮውሃንስ Baptism of Baby to Artist Danait Yohannes /