ሁሉም ነገር በጥሩ ሁኔታ እየሄድክ ሳለ በራስ መተማመን ቀላል ነው!
በምቾት ቀጠና ዉስጥ ሳለህ በራስ መቆም ቀላል ነው!
በህይወት ውስጥ ከባድ ነገሮች ሲያጋጥሙህ ግን በራስ መተማመን ከባድ ነው ፤ ነገር ግን በራስህ ላይ ያለህ እምነት የሚያስፈልግህ በዚህ ጊዜ ነው፡፡
ወዳጄ ትክክለኛ እምነት ማለት በማይታየው ማመን ነው ፡፡ በራስ መተማመንህ የስኬት የመጀመሪያው እርምጃ ነው፡፡ በራስህ ላይ ያለህ እምነት ከጥልቁ ውስጥም ብትወድቅ የሚያውጣህ ነው! ሁሉም ነገር እንዳሰብከው በሆነ ጊዜ አዎንታዊ መሆን ቀላል ነው ፤ ምንም ነገር እንዳሰብከው ሳይሳካ ሲቀር ግን በጣም ከባድ ነው ! ግን አዎንታዊነት የሚያስፈልግህ ያን ጊዜ ነው ፡፡ ሽልማቱ ዋጋ ያለው ነገር ሁሉ ያንን ሽልማት ለማግኘት እውነተኛ ተጋድሎን ይጠይቃል ፡፡
ሽልማቱን ከፈለግክ መሃል ላይ ማቆም አትችልም ፤ ሲከብድህ ማቆም አይቻልም ፤ ሲደክምህ ማቆም አይቻልም ፤ ወዳጄ እስከመጨረሻ መታገስ የግድ ነው ሙሉዉን ጨዋታ መጫወቱ የግድ ነው ፡፡ በችግርም ውስጥ ቢሆን ፣ በጨለማዉም ውስጥ ቢሆን ፣ በተቃዋሚዎች መሃል ቢሆን ፣ በስቃይም ጊዜ ቢሆን ፣ በደከመህ ጊዜም ቢሆን በየትኛውም አይነት ተግዳሮት ውስጥ ብትሆን ሙሉውን ተጋድሎ መፈፀም አለብህ ፡፡
ትወድቃህ ግን በድጋሜ መነሳት አለብህ ! መዋጋትህን ቀጥል በችግሮችህ ውስጥ እውነተኛ ጥንካሬህን ታገኛለህና፡፡ ከዚያ እዉነተኛውን ሽልማት ታሸንፋለህ ፡፡ ባህሪህ ፣ ጥንካሬህ እና አንተ ወደሚቀጥለው ደረጃ ትወጣላችዉ ፡፡ ችግሮችህን ማሸነፍ ከቻልክ የአልችልም ድምፆችን ማሸነፍ ትችላለህ ፡፡ እንደምትችል ለማሳየት ግን ፈተናዎቹን ማለፍ የግድ ነው፡፡
ወደምትፈልገው ህይወት ለመሸጋገር አሁን ለራስህ እንዲ በል
• በጊዜ ሂደት እኔ የምፈልገው ነገር እንደሚመጣ አውቃለው
• እስከመጨረሻው ከታገልኩ ተሸላሚ እሆናለው
• ለረጅም ጊዜ በወጥነት ከሰራው አሸናፊ እሆናለው
• ለረጅም ጊዜ በአቋሜ ከፀናው በመንገዴ ካልቆምኩ የተጓዝኩበት መንገድ መልሶ ይከፈትልኛል ፡፡
እምነት አለኝ ሁሉም ነገር በመጨረሻ ጥሩ ይሆናል ፡፡ በመጨረሻ ሁሉም ነገር እንዳሰብኩት ይሳካል ፡፡ በጥረቴ ከቀጠልኩ ፣ከስህተቶቼ ከተማርኩ ፣ አዳዲስ ነገሮችን ከተለማመድኩ ፣ አዳዲስ መንገዶችን ካወቅኩ በመጨረሻ ስኬት የኔ ናት ፡፡
ከባባድ ችግሮች ሁሌ አሉታዊ አይደሉም አንዳንድ ጊዜ በጣም ትልቅ እና የተሻለ ወደ ሆነ አቅጣጫ እንዲመሩን ይላካሉ እንጂ ፤ይህንን ግን ማየት የሚቻልህ በዚያን ከባድ ጊዜያት በጥንካሬ ካለፍክ ብቻ ነው፡፡ በፈተናዎችህ ውስጥ ጥንካሬህን ካሳየህ ማለት ነው፡፡
“እኔ ለምን !” አትበል ሌላ የምትጠቁመው ሰው አለህ ? ማንም ችግሮችን ይችል ዘንድ ከብረት የተፈጠረ ሰው የለም ፡፡ ይልቁንም ከዚህ እንዴት መውጣት እችላለው ፣ ምን እማርበታለው ብለህ እራስህን ጠይቅ ፡፡ በችግር ጊዜ የሰውን እዉነተኛ ማንነቱን እናያለን እና ምን ያህል ጠንካራ እንደሆኑ እናውቃለን ፡፡ ምን ያህል ጠንካራ ነህ? በውስጥህ ያለውን ድብቅ ጥንካሬህን አግኝ ! በሙከራህ ከቀጠልክ እንደምታሸንፍ እመን ፣ በመጀመሪያ ሙከራህ ላታሸንፍ ትችላለህ ብዙ ጊዜ እንዲህ ነው የሚሆነው ነገር ግን በሙከራህ ከቀጠልክ ተስፋ ካልቆረጥክ የምትፈልግበት እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ፡፡
ፀፀት ወደ ህይወትህ እንዲገባ አትፍቀድ ባለፉት 5 አመታት ዉስጥ ይህንን ባደርግ ኖሮ እንዲ ቢሆን ….እንዳትል ነገ ላይ ቆመህ በዛሬ ደስተኛ እንድትሆን የሚቻልህን ሁሉ አድርግ ወደኋላ ተመልሰህ ለራስህ መንገዱ ከባድ ትግሉም አዳጋች ነበር ነገር ግን በመፅናቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም የሚገባኝን ሽልማት አግኝቻለው ለማለት የሚያበቃ ተጋድሎ ዛሬ ላይ አሁን ላይ አድርግ፡፡
ታሪክህ ከአሸናፊዎች ተርታ መሆኑን እርግጠኛ ሁን ፤ታሪክህ ለችግር እጅ አልሰጥም ካሉት መካከል መሆኑን እርግጠኛ ሁን ፡፡ ለሽንፈት ፣ ለውድቀት እንቢ በል በጉዞህ ቀጥል የወደፊት ማንነትህ እየለመነህ ነውና !!
TikTok,TikTok Ethiopia,Danayit mekbib TIK TOK,lej michael atgebam alugn,kassmasse,kassmasse qena lib,lej michael,new ethiopian music 2021,abay mado,Ethio TikTok,Ethio Comedy,Ethiopia Funny Videos,Ethiopian Funny Videos,Funny Video,Ethiopian Comedy,seifu on ebs,funny ethiopian comedy,ethiopian funny tiktok videos,new ethiopian tiktok,new ethiopian tiktok 2020,ethiopian funny videos 2020,ethiopian funny videos 2020,ethiopian artists,seifu on ebs,9,Ethiopia,Habesha TikTok,Habehsa,ethiopian funny videos, hope music ethiopia, Abel birhanu, abel birhanu(የወይኗ ልጅ), Abel, yeweynua lij, abel birh, አቤል,brex Habeshawi, Mahi & kids vlogs, Fani samri, zehabesha official, ዮኒ ማኛ yoni magna, ጂጂ ኪያ gege kiya, Yotube, Tst App, Yesuf App, wollo tube, Nuro Bezede (ኑሮ በዘዴ), Hope intertaiment, miko mikee, Ethio Times, Addis Monitor, Marsil Tv worldWide, Somi, Yeneta Tube, Nahoo tv, jtv, kana Television Abel birhanu (የወይኗ ልጅ), Abel birhanu, zehabesha, top media, አረብ ሀገር, ስደ, ሳውዲ,ቤሩት, የመን, ethiopian, abiy ahmed, apple, yeneta tube, ethio tube, yesuf app, tst app, fast mereja, miko mikee, habesha prank, world news, bbc world, bbc ethiopia bbc, saba ethio tube, afrika, cnn, cctv, amharic, breaking news tv, አቤል ብርሀኑ, ዘሃበሻ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ቀልድ, ፕራንክ, ድራማ, ቤቶች, 9ሺ, የኢትዮጵያ ዜና, መረጃ, ፈጣን መረጃ, ሰበር መረጃ, አደጋ, ሰይፉ ፋንታውን, እንጫወት, እንተዋወቃለን ወይ, ኢቢስ, takele uma, ዶ/ር ቴድሮስ, dr tedros,ዘጠነኛው ሺህ,9nw shi,9ኛው ሺህ,Funny Ethio Tik Tok,Funny Ethio Tik Tok,Tik Tok & Vine video compilation #2,Ethiopian TikTok Dance,Ethiopian Girls Dance,habesha tiktok,habesha tiktok eritrean and ethiopian,habesha tiktok funny,habesha tiktok song,habesha tiktok dance,habesha tiktok today,habesha tiktok video,habesha tiktok challenge,ethiopian tiktok,ethiopian tik tok videos,ethiopian tiktok dances 2020,ethiopian tik tok dance,ethiopian tik tok new,ethiopian tiktok tigrigna,ethiopian tiktok 2020,ethiopian tik tok funny,ethiopian tik tok challenge,tigrigna comedy,tigrigna comedy 2019,tigrigna comedy new,tigrigna comedy 2020,tigrigna comedy eritrean,tigrigna comedy enda thsh,tigrigna comedy gere emun,tigrigna comedy eritrean 2020,tigrigna comedy 2018,tigrigna comedy eritrean 2019,