Ethiopian Music:-Yared Negu and Sancho Gebre - Batihon | ባትሆን - ያሬድ ነጉ እና ሳንቾ ገብሬ - New Music Dance Video 2023(official Dance and lipsing Challenge
Credits
Title:-Batihon | ባትሆን
Music By:- Ash Beat Studio Hawassa (Ashenafi Jemal Hawassa 0969591613)
Lyrics and Melody:- Dagmawi Weldemariam
Video Editing And Lyrics:- Dirshaye Abebe(Finot Production)
Singer:- Dagi Boy
Cast:-Yared Negu And Sancho Gebre
Editor :- Finot Production (Dirshaye Abebe)
Promotion:- Mieraf Haile (Mafiya Tv And Fashion Designer)
Lyrics
ቆንጆ ባትሆን ሸጋ
የኔ ቀበጥ ታውጋ
ቃሏ ሲያምር ለዛው
ማንነቴን ገዛው
ቆንጆ ባትሆን ሸጋ
የኔ ቀበጥ ታውጋ
ቃሏ ሲያምር ለዛው
ማንነቴን ገዛው
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
በመልኳ ጨረቃን ከሰማይ ባትጠራ
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
መች ያልፋል ተባዕት ፊቷ እየኮራ
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ዓለም ናት ዓለሙን በዓለሟ ላፀና
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ይህ ነው በቤቴ ዋጋ ያለው ቁንጅና
ለኔማ_ከሰማይ ፀሐይ ይልቅ ደምቀሻል
ለኔማ_ከመልክ ያለፈ ፀባይ ለብሰሻል
ለኔማ_በልቤ አይቼሽ ፍቅሬ ጨመረ
ለኔማ_የውበትሽ ሚስጥር በኔ አደረ
የልቤን ጥማት ራብ ሰምታ
ባልቀናው ጎዳናዬ ስር ገብታ
ካለፈ ሀዘን መከራ ጭንቄ
ምን ጥቅም የሰው ቆንጆ ናፍቄ
ቁንጅና ሆነ ለሰው መስፈርቱ
ያ በስባሽ አፈር የሆነ ከንቱ
እንዳንቺ ልቡን በፍቅር ያልሰራ
ውድቅ ነው የሰው ልጅ ቁንጅና
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
በመልኳ ጨረቃን ከሰማይ ባትጠራ
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
መች ያልፋል ተባዕት ፊቷ እየኮራ
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ዓለም ናት ዓለሙን በዓለሟ ላፀና
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ይህ ነው በቤቴ ዋጋ ያለው ቁንጅና
ቆንጆ ባትሆን ሸጋ
የኔ ቀበጥ ታውጋ
ቃሏ ሲያምር ለዛው
ማንነቴን ገዛው
ቆንጆ ባትሆን ሸጋ
የኔ ቀበጥ ታውጋ
ቃሏ ሲያምር ለዛው
ማንነቴን ገዛው
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ባትሆን ባትሆን
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ባትሆን ባትሆን
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ባትሆን ባትሆን
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ባትሆን ባትሆን
ለኔማ_ የፍላጎቴን ጥማት ቆርጠሽ
ለኔማ _ ለክፍቱ ጎኔ ከላይ መጣሽ
ለኔማ _ የታል ቁንጅና ከዚህ የላቀ
ለኔማ _ አንቺ ነሽ ጥጉ አልቀ ደቀቀ
ተዋበች ሲባል ዘውትር ሰማለው
ቆንጆ ነኝ የሚል ሲዝል አያለው
የሰው ልጅ ልቡን ፍቅር ካልመራ
ፅድቅ የለም መልኩን እንደ አምላክ ለሰራ
የናንተ ትሁን በቃ ቆንጆ ሴት
የኔዋን ተዋት ትውጣ ከመስፈርት
አልሻም መልኳን ተዉኝ ለዝና
ጎጆዬ በውበት አለት ላይፀና
ባትሆን ባትሆን
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ባትሆን ባትሆን
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ባትሆን ባትሆን
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
ባትሆን ባትሆን
ቆንጆ ቆንጆ ባትሆን
Copyright Disclaimer : Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing.