Ethiopia: Terara Network | ከምርጫ አባዜ ማን ይታደገናል?
Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
Sorry, only registred users can create playlists.
በተለያዩ ሚዲያዎች፣ የፖለቲካ ታዛቢዎች፣ የሰብአዊ መብት ተቋም ድርጅቶች የሚወጡ ሪፖርቶች የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ አገር አቀፍ ምርጫ በዚህ ወቅት ማዘጋጀት ከባድ አደጋ እንዳለው እየተነተኑ ነው። የ/ሚ ቢሮ ምርጫ 2013ን አስመልክቶ በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ደግሞ የአሁኑ ምርጫ አይቀሬ ብቻ ሳይሆን ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ የኢትዮጵያ ጥያቄዎች ሳይቀሩ መልስ ተሚያገኙበት ምርጫ ነው ሲል ድምዳሜውን አቅርቧል
የተራራ ምርጫ ዘገባ በዚህ ርዕስና ተጓዳኝ ጉዳዮች በማንደፍሮ ማሩ አወያይበት አማረ መኮንና ታምራት ነገራ ያላቸውን ምልከታ በፖድካስት አዘጓጅቷል።
ተራራ ኔትዎርክን ለማገዝ የምትፈልጉ ወገኖቻችን
በንግድ ባንክ አካውንታችን
CBE 1000311833697
የበኩላችሁን ማበርከት ትችላላችሁ ወይንም በፔትርዮን ገፃችን በኩል በወርሃዊ መዋጮ ልትደግፉን ትችላላችሁ። https://www.patreon.com/TeraraNetwork7
እናመሰግናለን????????????
Show more