መሀን በሆንን ብለን ተመኝተን እናውቃለን || ሁለት የዓዕምሮ በሽተኛ ልጆችን ለ 45 ዓመት ማስታመም በህይወት መንገድ ላይ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ ክፍል 36
Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
Sorry, only registred users can create playlists.
#ethiopia #Habeshachewata #በህይወትመንገድላይ... #ሀበሻጨዋታ
መሀን በሆንን ብለን ተመኝተን እናውቃለን || ሁለት የዓዕምሮ በሽተኛ ልጆችን ለ 45 ዓመት ማስታመም | እናቃለን በህይወት መንገድ ላይ እጅግ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ ክፍል 36
SHEGER INFO በህይወት መንገድ ላይ.. ክፍል 30 የሰው ልጅ ሀብት ፍለጋ ምን ያህል ርቀት ይሄዳል መልሱን እዚ ላይ ታገኙታላቹ..
በህይወት መንገድ ላይ እንገኛለን ለማውራት እሚከብዱ ለመስማት እሚሰቀጥጡ የተኖሩ ህይወቶችን ቀጥታ በሀበሻ ጨዋታ ዩትዩብ ቻናል ለናንተ በየሳምንቱ ይዘንላቹ እንቀርባለን።
ይህ ቤታችን ነው መፅናኛችን አይዞህ አይዞሽ መባባያችን መነጋገርያችን መተንፈሻ መድረካችን ነው። እሚይወሩ እማይነኩ እማይዳሰሱ ጉዳዮች የሉም ሰምተንም ዝም አንልም በነሱ ጫማ ውስጥ ገብተን ራሳችንን እንፈትሽበታለን እንማርበታለን ።
ይህ በህይወት መንገድ ላይ... የተሰኛው ፕሮግራማችን ነው እኔ ዘላለም ነኝ። በሀበሻ ጨዋታ ብቻ ይጠብቁ ! +251965033748 በዚህ ስልክ በቴሌግራም ብቻ ያግኙን።
Show more