Thanks! Share it with your friends!
You disliked this video. Thanks for the feedback!
Sorry, only registred users can create playlists.
የፊታችን ዕሮብ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ በ EBS ቲቪ ይጠብቁን እነሆ ብዙ ያተርፋሉና!
የአንጋፋው የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ መምህር እና ተመራማሪ የሆኑት የፕሮፌሰር ሽመልስ አድማሱ አንጀት አርስ ምላሽ "እንኳንም አላመለጠኝ" ያስብላል !
የሀገራችን ትንፋሽ ቆራጭ የተፈጥሮ ውበት እና ሚስጥር ከማጀት ክራሞቱ ወጥቶ እንዲህ አደባባይ ሲውል ደ'ሞ በእርግጥም እጅን በአፍ ያስጭናል!
የጉምቱ ሥነ -ውበት ባለሞያው ትንታኔ "ለካስ ነገሩ እንዲሁ ነው እንዴ? "እያስባለ ለብዙ የዘርፉ ጥያቄዎቻችን የጠበደሉ ምላሾችን ከአያሌ ቁምነገራም ተረኮች ጋር ይዟል።
ይህን በዕንቁ ባለሞያዎች የተሠራ ዶከሜንተሪ የፊታችን ረቡዕ ዕለት ግንቦት 4/2013ዐዓ.ም ምሽት 2:30 ጀምሮ በEBS ቲቪ ስለሚተላለፍ እንዳያመልጥዎ!
ሁሌም እንደሚያደርጉት ለወዳጅ ዘመድዎም ማጋራትን አይርሱ!
አፍሪ ኽርባል የተፈጥሮ ፀዳል!
ወደ ተፈጥሮ እንመለስ!
Show more