#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
ውድ የንቁ የፀሎትና የንሠሐ መርከብ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ክፍል 15 የእመቤታችን ገቢረ ታአምር ምስክርነት "በእርሱ በሰላም እተኛለው እርሱም ያድነኛል" መዝ 4÷8
እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃችው በሁላችን ላይ ይደርብን፡፡ ውድ በመላው አለም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች በድጋሜ እንኳን ለዘመነ ማርቆስ በሠላም አደረሳችሁ። የእመቤታችን አማላጅነት የልጇ ቸርነት በንፁህ ልብ ለሚጓዝ በንፁህ ልብ ለሚጠይቁ ሁሉ መልሷ ፈጣን ነው። ለብዙ አመታት በእንቅርት በሽታ ሰላሟን አጥታ እንቅልፍ እርቋት የነበረች እህት በቃጥላ ፀበል ሠላሟን ተመለሰላት እንደ ከብት እጅ እግሩ ታስሮ እሱም ተቸግሮ ቤተሰብም አስቸግሮ የነበረ ወጣት በእመቤታችን ምልጃ ቃልኪዳን ከታሰረበት ሠንሰለት ተፈቶ እያመሰገነ ይገኛል። እግዚአብሔር በእውነት ይረዳኛል "ልበ ቅኖችን የሚያድናቸው እርሱ ነው" መዝ 6÷10 እንደተባለ ሁላችንም ቅን ልብ ይዘን ከታሰርንበት እንድንፈታ በሠላም እጦት ያለን ሰላም እንድናገኝ በጭንቀት እንቅልፍ በማጣት የተቸገርን መልስ እንድናገኝ ወደ ቃጥላ ጽዮን ማርያም በንፁህ ልብ መጥታችሁ ዳኑ እንላለን አርቲስት ሜላት ነብዩ ኑ ተፈወሱ ትለናለች ።
እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን እንዲሁም እኛን በቸርነቱ ይጠብቀን
አርቲስት ሜላት ነብዩ በቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 15 ነገ በዩቱዩብ ቻናላችንን ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ Niku ) ይጠብቁ እግዚአብሔር የታሠሩትን ይፈታል ።መዝ 145÷7 "ኑ" አዲስ አባባ ቦሌ አራብሳ ቃጥላ ጽዮን ማርያም አድራሻ ከመገናኛ ከተርሚናል ውስጥ ሸገር አለ። ሌላ ቦሌ ክፍለ ከተማጋ አራብሳ የሚሉ ታክሲዎች አሉ ማርያም ጫፍ ቃጥላ ማርያም መውረጃ ይውርውዱ
✅ቃጥላ ጽዮን ማርያም የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ https://t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djFdmOdvPQ ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
በንቁ ሚዲያ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአደረገችላችውን ሙሉውን ፕሮግራም ቪዲዮ ይከታተሉ ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ https://www.youtube.com/channel/UCGMVBv0w5tIGuwGT-Tgu2Lw የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
ቃጥላ ጽዮን ማርያም ክፍል 14 ቃለመጠይቅ ከአርቲስት ተስፉ ብርሃኔ ጋር ክፍል 2 "ኑ የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ" ዘፀ 14:13